📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
https://www.notion.so/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a
ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77
ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/lemetsdek/
_____________________________________________
የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ
https://www.wegenfund.com/causes/rehab/
_____________________________________________
በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08
_____________________________________________
በዚህ ድንቅ ቆይታችን፣ ከሰውነቱ 38 ኪሎ የቀነሰበትን እና በቀን 22 ሊትር ውሃ ይጠጣበት ከነበረው ከባድ የስኳር ህመም ያለ ምንም መድሃኒት በእግዚአብሔር ተአምር የተፈወሰውን የሳሙኤልን ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሳሙኤል ከበሽታው ፈውስ ባሻገር፣ በልብ ወለድ እንጂ በምድር ላይ የኖረች የማትመስለውን የጀግና እናቱን አስገራሚ የህይወት ታሪክ ያካፍለናል። ይህ ቪዲዮ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላሉ፣ ፈውስን ለሚጠባበቁ እና የእናትነትን ክብር ማየት ለሚፈልጉ ሁሉ ትልቅ ብርታት የሚሰጥ ነው ።
ቪዲዮውን አይተው ሲጨርሱ፦
ለሌሎች እንዲደርስ Like እና Share ያድርጉ።
በታሪኩ ላይ ያላችሁን አስተያየት በComment ያጋሩን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ።
ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! https://www.youtube.com/@donkeytube.eshetumelese
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
✅Follow and Subscribe :
Tiktok : https://www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese
Donkey Kids : @donkeytubekids
Instagram : https://www.instagram.com/comedian.eshetu/
Facebook : https://www.facebook.com/eshe.melesse
Contact us
[email protected]
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha #DonkeyTube #ComedianEshetu #Yalfal #Ethiopia #ሳሙኤል #ያልፋል #Motherhood #inspiration #truestory #resilience #EthiopianEntertainment #MotivationEthiopia #AmharicStory